

Ethiopian Coffee Culture Day Festival 2026
ዋርካ ቡና | የኢትዮጵያ የቡና ባህል ቀን ፌስቲቫል 2018
በቡና ባህላችን እንካበብ! ኑ ቡና እንጠጣ!
በአንድነት የቡናን ፅዋ ለሰላም እናንሳ!!
የኢትዮጵያ የቡና ሥነ-ሥርዓት የሀገራችን የልብ ትርታ ነው።
ይህ በዓል የቡናን ባህል ለሰላም፣ ለውይይት፣ ለቅርስ እና ለሰው ለሰው ግንኙነት መፍትሔዎችን : ለማክበር የተዘጋጀ ታላቅ ባህላዊ ዝግጅት ነው።
ቀን: ቅዳሜ, የካቲት 14 2018
ቦታ: አደዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም
አልባስ: ባህላዊ ልብስዎን ለብሰው ይምጡ
ተሳታፊዎች የሚያገኙት:
ከ11 ክልሎች የተዘጋጀ የቡና ሥነ-ሥርዓት
ዓለም አቀፍ የቡና ባህል ልውውጥ
የከፍተኛ ደረጃ ውይይቶች
ባህላዊ ዝግጅቶች እና አርት ትዕይንቶች
የንግድ እና ኢንዱስትሪ ኤግዚቢሽኖች
ለወጣቶች: ለቤተሰብ ከልጆቻቸው ተስማሚ መዝናኛ ጨዋታዎችን እና ግብይቶችን
የመመዝገቢያ ክፍያ: 250 ብር
በቴሌብር ክፍያ መንገድ:
የቴሌብር መተግበሪያን ክፈት
ክፍያ ክፍል ውስጥ ግባ
ዝግጅት እና ትኬቶች ይምረጡ
ኮፊ ካልቸር ዴይ ይምረጡ
ቀጣይ ይጫኑ
250 ብር ክፍያ ያድርጉ
እባክዎ የከፈሉበትን ደረሰኝ ፎቶ ይዘው ይምጡልን
ክፍያው ከተረጋገጠ በኋላ መመዝገብዎ ይፀድቃል።
እንኳን ወደ ዚህ ታሪካዊ በዓል በደህና መጡ።
ባህላዊ ልብስዎን ለብሰዉ፤ በኢትዬጵያዊነት ተዉበዉ ይምጡልን። እናመሰግናለን
WARKA Coffee | Ethiopian Coffee Culture Day Festival 2026
One Sip of Peace at a Time
Join us for a national celebration of Ethiopia’s most powerful cultural symbol the coffee ceremony.
Ethiopian Coffee Culture Day brings together government institutions, cultural leaders, international organizations, women in coffee, tourism stakeholders, media, and coffee enthusiasts to honor coffee as a symbol of peace, dialogue, heritage, and human connection.
Date: Saturday, February 21, 2026
Venue: Adwa Victory Memorial Museum
Dress Code: Cultural Attire
Your registration includes access to:
Authentic coffee ceremonies from Ethiopia’s 11 regions
International coffee culture exchange experiences
High-level panel discussions
Cultural performances and art showcases
Industry exhibitions and networking
Family-friendly interactive activities
shopping
Registration Fee: 250 ETB
How to Pay via Telebirr:
Open the Telebirr App
Go to the Payment section
Select Events & Ticketing
Choose Coffee Culture Day
Click Next
Confirm payment of 250 ETB
Please bring a photo of your payment receipt.
Your registration is confirmed once payment is successfully completed.
Welcoming you to this historic festival.